199Подписчиков
июл 2025Добавлен
РусскийЯзык
Описание
"የግጥም ስብስብ!!" — канал, вдохновленный радостью быть чадом Христа. Посетите этот уголок духовной поэзии, чтобы насладиться мудрыми строками и найти вдохновение в каждом стихотворении. Канал наполнен глубокой верой и душевными размышлениями.
Статистика
Рост подписчиков
199▲ 4.7%
| Дата | Подписчиков |
|---|---|
| 11 апр | 190 |
| 12 апр | 189 |
| 13 апр | 189 |
| 14 апр | 189 |
| 15 апр | 189 |
| 16 апр | 188 |
| 17 апр | 187 |
| 18 апр | 187 |
| 19 апр | 187 |
| 20 апр | 201 |
| 21 апр | 201 |
| 23 апр | 199 |
| 24 апр | 199 |
| 25 апр | 199 |
| 26 апр | 199 |
| 28 апр | 199 |
| 29 апр | 199 |
| 30 апр | 199 |
| 1 май | 199 |
| 3 май | 199 |
Количество постов
354▲ 13.5%
| Дата | Постов |
|---|---|
| 11 апр | 312 |
| 12 апр | 312 |
| 13 апр | 313 |
| 14 апр | 313 |
| 15 апр | 319 |
| 16 апр | 319 |
| 17 апр | 323 |
| 18 апр | 324 |
| 19 апр | 325 |
| 20 апр | 328 |
| 21 апр | 328 |
| 23 апр | 335 |
| 24 апр | 335 |
| 25 апр | 335 |
| 26 апр | 337 |
| 28 апр | 342 |
| 29 апр | 344 |
| 30 апр | 348 |
| 1 май | 354 |
| 3 май | 354 |
Средние просмотры на пост
17▼ 73.4%
| Дата | Просмотров |
|---|---|
| 11 апр | 64 |
| 12 апр | 65 |
| 13 апр | 64 |
| 14 апр | 65 |
| 15 апр | 39 |
| 16 апр | 39 |
| 17 апр | 21 |
| 18 апр | 25 |
| 19 апр | 25 |
| 20 апр | 31 |
| 21 апр | 34 |
| 23 апр | 30 |
| 24 апр | 32 |
| 25 апр | 33 |
| 26 апр | 29 |
| 28 апр | 20 |
| 29 апр | 22 |
| 30 апр | 23 |
| 1 май | 15 |
| 3 май | 17 |
Посты из канала
1 май 14:55
📌እግዚአብሔር ትልቅ ነው‼️²⁵ እንግዲህ እተካከለው ዘንድ በማን መሰላችሁኝ? ይላል ቅዱሱ።²⁶ ዓይናችሁን ወደ ላይ አንሥታችሁ ተመልከቱ፤ እነዚህን የፈጠረ ማን ነው? ሠራዊታቸውን በቍጥር የሚያወጣ እርሱ ነው፥ ሁሉንም በየስማቸው ይጠራቸዋል፤ በኃይሉ ብዛትና በችሎቱ ብርታት አንድስ እንኳ አይታጣውም። 📌ኢሳይያስ 40:25-26📌ከከበደባችሁ እና ካቃታችሁ ነገር ሀሉ በላይ እግዚአብሔር ትልቅ ነው‼️📌በጌታ በኢየሱስ ስም የእግዚአብሔር ትልቅነት በሕይ...
11
1 май 08:46
ስሙኝማ የኔ ወዳጆች አንድ ነገር በእርግጠኝነት እነግራቹዋለው እሱም ምንድነው ካላችሁ 👉🏼 እግዚአብሔር በጊዜው ሚያስፈልጋቹንም ጠንቅቆ ያውቃል!!!ዛሬ ላይ ለምናችሁ ጠይቃችሁ አሁን ቢኖረኝ ብላችሁ ጠብቃችሁ ግን ያልሆነላችሁ በሙሉ በእግዚአብሔር አይን አሁን ስለማይጠቅማችሁ ነው እንጂ በጊዜውማ 💯 ያደርጋል 😇የዛሬውን ሁኔታ አትመልከቱ ነገ በሰማርያ መልካም ይሆናል እንደሚል ቃሉ በእናንተ ሕይወትም መልካም ይሆናል!#Mark_My_Wordሙላታችሁ የሆነ ክርስቶስ ነገሮቻቹን...
14
1 май 04:32
የማለዳው መልዕክቴ 👆#ያያል!👉ይኸውላችሁማ በህይወታችን ስለ እግዚአብሄር ብለን የከፈልነው ዋጋ ማንም ያላየው እንባችንና ለሰዎች ስንል የተውነው ጥቅም ፈፅሞ እንደማይረሳ ዛሬ ልናስታውስ ይገባል❗🤷 ሰው ሊረሳ ይችላል የደከምንለትንም ሊዘነጋው ይችላል!!!ዘፍጥረት 40 23:#የጠጅ_አሳላፊዎች_አለቃ_ግን_ዮሴፍን_አላሰበውም፥ #ረሳው_እንጂ።🫢🫢🫢🫢👉 እግዚአብሄር ግን ዋጋችንን በመዝገቡ የጻፈ አምላክ ነው እኛ በሰው ፊት ተሸንፈን ለጌታ ስንል ዝም ያልነው ዝምታ ነገ ...
12
1 май 02:10
. እንዴት ልወቅ ?! 🤔👉 አንብቡ ሳታነቡ ላይክ አታድርጉ ደግሞ ከጠቀማችሁ ሼር አድርጉ ሌሎችም ይጠቀሙ። በመንፈስ ቅዱስ መታተማችንን /መሞላታችን እንዴት ማወቅ እንችላለን ? ኤፌ1፤11-13 1:- በመንፈስ ቅዱስ ለመንፈሳችን ምስክርነት (witnessing of Holy Spirit to our spirit )ሮሜ8፤16 መንፈስ ቅዱስ ስለ መዳናችን ፣ ስለ መወደዳችን፣ ይቅር ስለመባላችን ፣ የሚሰጠን ምስክርነት ፣ የውስጥ እረፍት እና እርግጠኛ...
15
30 апр 15:00
መኖሪያችን እግዚአብሔር ✨ኦሪት ዘዳግም 33 ²⁶ ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።²⁷ መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው።📌 አሳ ህይወቱ እና መኖሪያው ውኃ ነው። አሳ ፈሳሽ የሆነ ነገር ውስጥ ሁሉ አይኖርም ምክንያቱም ከውኃ ውጪ ፈሳሽ የሆነ ነገር ሁሉ ለአሳ መጥፊያው ነው። መኖሪያዬ ብሎ የፈላ ዘይት ውስጥ ቢገባ ይሞታል። ፈሳሽ ስለሆነ አሲድ ውስጥ ቢ...
15
30 апр 13:32
#በብዙ_ነገር ጠንካራ እና ባለጠጋ የሚመስሉ ሰዎችም እንኳ ብዙ #ጉድለት ሊያጋጥሟቸው ይችላል። ነገር ግን #እግዚአብሔርን በእውነት የሚፈልጉ ሰዎች ከሚያስፈልጋቸው #መልካም ነገር #አይጎድሉም። - እግዚአብሔርን መፈለግ፤- ከእርሱ ጋር መቀራረብ፣ - እርሱን መታመን፣ - በየቀኑ በእርሱ ላይ መደገፍ ነው። እርሱም የሚያደርግልህ ነገር ሁሉ ለአንተ የሚሻል ነው! ሁልጊዜ የሚያስፈልግህን ይሰጥሀል።🙌ወንድሜ፡ ዛሬ ሁኔታዎች እንኳ ያልተረጋጉ ቢመስሉ፣ ቢከብዱህ: እግዚአብሔር ያው...
14
30 апр 06:25
Медиа-пост
18
30 апр 06:25
ተጋበዙልኝ
18
30 апр 06:17
ጌታ ሆይ ምን ቢገባቸው ነው?" 😭😭😭"ምን ቢያገኛቸው ነው?" 😭😭😭"ምን ሆነው ነው?" 😭😭😭"ኧረ ምንድነው የተረዱት?" 😭😭😭"ምን ቢነካቸው ነው?" 😭😭😭😭"ምንድነው የበራላቸው ጌታ ሆይ?" 😭😭😭😭"ለአመታት እንዲጸልዩና እንዲጾሙ ያደረጋቸው ምንድነው?" 😭😭😭😭😭"ከአንተ ውጪ ሌላ ነገር እንዳይፈልጉ ያደረጋቸው ምንድነው?" 😭😭😭"ከአንተ ውጪ ሌላ ነገርን እንዳይወዱ ያደረጋቸው ምንድነው?" ...
18
29 апр 16:33
በዚቺ ምድር ለአንድ ነገር እሮጣለሁ የኢየሱስን ፍለጋውን እከተላለሁ በዚቺ ምድር ለአንድ ነገር እታገላለሁ መምህሬን እንድመስለው እሻለሁ..
22
29 апр 09:15
#መንፈሳዊነታቹን_በፍፁም_Loss_እንዳታደርጉ_ አደራ !እንደምታውቁት ይቺ አለም በማግኘትና በማጣት ስርዓት ነው የምትመራው ፤ አለም የሆነ ነገር ስትሰጣቹ በጎን ደግሞ ሌላ ነገር እንደምትወስድባቹ ማወቅ አለባቹ በተለይ ደግሞ በዚህ ዘመን በቀላሉ ዝና ሰጥታ የብዙ ሰዎችን መንፈሳዊነት ሳይታወቃቸው እየነጠቀች ስለሆነ ከአለም ለምትቀበሉት እያንዳንዱ ነገር መስዋዕት የምታደርጉትን ነገር መለየት መቻል አለባቹ፤ #መንፈሳዊነታቹ_ለምንም_ነገር_እንደ_ምርጫ_የሚቀርብ_መሆን_የለበትም...
25
28 апр 15:50
ብትሰጠኝ ምንም ነገር ሀገር ምድሩ ቢነጋገርበዚያ ብዙ አልገኝም ካንተ በልጦ አይደንቀኝም በዘመኔ ላትሆን ተራ መሃላ አለኝ ከነብሴ ጋራ እኔ አንተኑ ተርቤያለውአንተን ደግሞ ጠግቤያለው
27