30Подписчиков
июл 2025Добавлен
РусскийЯзык
Описание
Канал "Inspir word and poem" погружает в мир поэзии и проникновенных слов. Здесь собраны вдохновляющие стихотворения и размышления, которые помогают задуматься и увидеть мир с новой перспективы. Каждый пост — это шаг к самопознанию и внутреннему миру.
Статистика
Рост подписчиков
30▼ 14.3%
| Дата | Подписчиков |
|---|---|
| 11 апр | 35 |
| 12 апр | 35 |
| 13 апр | 31 |
| 14 апр | 31 |
| 15 апр | 31 |
| 17 апр | 31 |
| 19 апр | 31 |
| 23 апр | 31 |
| 25 апр | 31 |
| 26 апр | 31 |
| 27 апр | 31 |
| 28 апр | 30 |
Количество постов
35▲ 0.0%
| Дата | Постов |
|---|---|
| 13 апр | 35 |
| 14 апр | 35 |
| 15 апр | 35 |
| 17 апр | 35 |
| 19 апр | 35 |
| 23 апр | 35 |
| 25 апр | 35 |
| 26 апр | 35 |
| 27 апр | 35 |
| 28 апр | 35 |
Средние просмотры на пост
202▲ 0.0%
| Дата | Просмотров |
|---|---|
| 13 апр | 202 |
| 14 апр | 202 |
| 15 апр | 202 |
| 17 апр | 202 |
| 19 апр | 202 |
| 23 апр | 202 |
| 25 апр | 202 |
| 26 апр | 202 |
| 27 апр | 202 |
| 28 апр | 202 |
Посты из канала
27 май 10:27
https://moneyeasilyfds.buzz/64396556820404
21
12 окт 16:16
የተፈጠርንለት አላማ አንደት ማወቅ አንችላለን ብዙን ግዜ አላማችንን እኛ ምንፈልገው ከራሳችን ውጭ ነው የለላ ሰው ራዕይ ያንተ ለሆን አይችልምአንተ የተፈጠረክለት ነገር 90% አንተ ወስጥ ነው ያለው ለላ ቦታ አትፈልገው ለላቦታ ካየህ በ10% እሱም ሰዎች ላንተ የሰጡት ነገር ነው ስለዝህ ሰዎች በሰጡህ ነገር መጓዝ ህይወትን ያደክማል እንጅ ውጤቱ አርክ አይሆንም ስለዝህ ወንድሜ ምን ስትሰራ ያስደስተሀል ደሞ በዛ በምትሰራው ነገር ችገር ስገጥምህ በደስታ ትጋፈጠዋለህ ወይ አ...
272
12 окт 16:16
ፍርሀት ፍርሀት የህይወትን ውጤት ከምያበላሹ ምክንያቶች አንዱነው። ፍርሀት የምፈጠረው በምታየውና በምትሰማው ነገር ነው ስለዝህ ምን አዘውትረህ ትሰማለህ ታያለህ ምታየው ነገርና ምትሰማውን ነገርን መምረጥ መቻል አለብህ ሁልግዜም ለህይወትህ ውጤትን የምያመጡ አዘውትረህ ምታያቸውና ምትሰማቸው ነገር ናቸውና ፈርሀት በአንተ ላይ ህይወት ምያገኘው negative የሆኑ ነገሮችን ስትሰማና ስትመለከት ነው ምታየውንና ምትሰማውን ነገር ምረጥ 😇😇😇
226
9 окт 17:13
ለራስህ ቦታ ስጥበህይወት ዘመንህ አንተ ለራስህ ቦታ ካልሰጠህ ሰዎች ይሰጡኛል ብለህ አንዳትጠብቅ ሰዎች ለንተ ያላቸው አመለካከት የተለያዬ ልሆን ይችላል ነገር ግን አንተ የነሱን አመላካከት ሆኘ እገኛለው ካልክ ራስህን ነው ምታጣዉ አንተ መኖር ያለብህ አንተ ለራስህ የሰጠሄውን ቦታ ልክ ነው ራስህን ዝቅ አታድርግ ደግሞም ከመጠን በላይም ራሰህን ከፍ አታድርግ ይመጥነኛል የምትልበት ቦታ ላይ ተገኝ ይመጥነኛል የምትለውንም ሀሳብ ተለዋወጥ ያነ አንተ ማለት ማን አንደሆንክ ካንተ ...
207
9 окт 16:32
መታገል ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት ነገር ግን በምገባ ለምታገል ሰው የምትሸልመው አላት ወንድሜ ማንኛውም የምትታገለው ነገር ውጤት አለው ነገር ግን ውጤቱ አንድ አንዴ ይለያያል #አንድአንዴ ግዜህን ሰተህ የታገልከው ነገር በአጅህ ትጨብጠዋለህ #ለላ ግዜ ደግሞ አታግሎህ አቅምህ ጨርሰህበት ምንም በእጅ ማትዝበት ግዜ አለ ያኔ ዉጤት የለኝም ብለህ አንዳታዝን እንዳትከፋ ውጤት የምለካው በጨበትከው ነገር ብቻ አይደለም ያ ያታገለህ ነገር በዙ አስተምሮሀል ጉልበትህን እንድታጓለብ...
377
9 окт 16:32
ወንድሜ አቅምህ ያለው ጉልበትህ ላይ ሳይሆን ጭንቅላትህ ላይ ነው ግዜህን ማጥፋት ያለብህ አዕምሮህን መገንባትላይ ይሁን አንጅ በጉልበት ከነገሮች ለመውጣት አትሞክር #ለሁሉም ችግርህ መውጫ መንገድ አለው ነገር ግን በሩን መክፈት ምትችለው በጭንቅላትህ ነው የሴዉልጅ አዕምሮ በጥልቅ ጉድጓድ ውሰጥ እንዳለ ውሃነው በቻልከው አቅም ቀድተህ ትጠቀማለህ 😇😇😇
172
2 окт 09:11
ማየት መቻል አሁን በህይወት ጉዞ የደርስክበት ስፍራ የ እይታህ ልክ ነው በመጀመርያ ወንድሜ አላማህ ምንድነው ይህን አላማህን ከመጀመርህ በፍት ቀድመህ በውስጥ አይን እየው ፍጻሜህ ያለው በእይታህ ውስጥ ነው ስኬት ያለው አንተ ባየሁ ልክ አንጅ ሰዎች ገፋፍቶ ባስገቡ ቦታ አይደለም ላየሃው ነገር ወደ ኋላ አትበል!! 🏃🏃♂🏃♀ መልካም እሁድ
204
30 сен 10:41
ለአላማህ ስትል ያባከንካቸውን ነገር እንደክሳራ አትቁጠር ምክንያቱም ለስኬትህ ትልቅ መሰላሎች ናቸውና አንድ ወታደር ጠላቱን ለመምታት ብዙ የጥይት ፍረዎችን ልጨርስ ይችላል ነገር ግን ጠላቱን የምጥለው በአንዷ ፍሬ ነው ያወታደር አጅግ ደስ ይለዋል አንጅ ጠለቱን ለመምታት ያባከናቸውን ጥይት እያሰበ አያዝንም ድል በመስዎትነት አንጅ በፉከራ አይመጣም
206
30 сен 10:41
ውሎህን ቀይር ሁልግዜም በህይወትህ የምታዩ ውጤቶች የውሎህ ድምር ናቸው ያንተ ውሎና ያንተ ፈላጓት መገናኘት አልባቸው አልያ ስኬት ምኞት ሆኖ ይቀራል ሁልግዜም የቀንህ 75% የምሆነውን ማባከን ያለብህ መሆን ለምትፈልገው ነገር የሁን ውሎህ በህይወት ላይ ተፅኖ አለው✍ መልካም ቀን
186
29 сен 05:58
ቦታህን አውቆ መስራት ቦታህን አውቀህ መስራት ከቻልክ በህዎት እጅግ ደስተኛና ውጤታማ ነው ምትሆነው ወንድሜ ብዙን ግዜ ሰዎች ደስታምርቃቸውና ስኬት ምያጡት ያለቦታቸው ስለምጥሩ ነው ወንድሜ በቀላሉ አካልህን ተመልከት ሁሉም ብልቶችህ ቦታ ቦታ አላቸው ነገር ግን አንድ ቀን አይን አነ መመልከት ብቻ ደብሮኛል ብሎ መስማት አፈልጋለውብል የጆሮን ቦታ ብይዝ አስበው አካልህን ምን አይነት ዉበት እንደምኖረው ውጤቱንስ አስበሀል ልክ አንደዛው እኛም የተገባንን ቦታን ትተን መንቀሳቀስ...
193
29 сен 05:23
ማንነትህና ራዕይ ካለህበት ሁኔታ ይበልጣልወንድሜ ያንተ አቅም አሁን ከምትኖረው ኑሮ ከምታሳልፈው ችግር በላይ ነው ይህን ካወክና ካመንክ አስተሳሰብህን ረጅም አብርተህ ወደፍት እይ እንጅ ጓንህ ካለው ሴው ጋር ራስህን አታወዳድር በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆነህም ለራዕይ የምመጥነው አስተሳሰብ አስብ ንግግርህና ውሎህን ለአላማህ የምመች አድርግ አንጅ በምያልፈው ችግር ውስጥ ሆነህ የማያልፈውን ራዕይን አትጣል!!! bro(sis) youcan!!!!!!!!!!💪💪💪
180
27 сен 18:33
ስህተትን ማረም በህዎት ጉዞ ወስጥ ብዙ ስህተቶች ይፈጠራሉ ነገር ግን ስተትን ማረም ከቻልን ህዎትን ማጣፈጥ አንችላለን ብዙን ግዜ ብዙዎቻችን ስተትን ለመደበቅ የምናደርጋቸው ነገሮች ናቸው ትልቁ ስተቶቻችን በጀመርያ ስተት ሰንፈፅም መረዳት ያለብን ስተት መስራታችን የምያመለክተው ሰው መሆናችንን ነው ስተትን ለማረም መነሳታችን ደግሞ የምማር ሰው መሆናችንን ነው ምያሳየው የሴው ልጅ ተሰረቶ ያለቀ ግኡዝ እቃ ሳይሆን ሁል ግዜ የተሰራ ከስተቱም የተማረ የምኖር ህዎት ያለው ፈጥረት...
185