Добавить в каталог
Темная тема
0
Канал Dankaliá Afär в Telegram

Dankaliá Afär

@d9336
КаналНовости и СМИПубличный
Перейти в канал
Перейти в канал
36Подписчиков
июл 2025Добавлен
РусскийЯзык

Описание

Канал "Dankaliá Afär" посвящён медиаиндустрии и её тонкостям. Зайдите за кулисы мира медиа, узнайте о последних трендах, аналитике и важных событиях. Для всех, кто интересуется новостями и развитием индустрии. Погрузитесь в атмосферу медиа!

Статистика

Рост подписчиков

36 26.5%
Рост подписчиков
ДатаПодписчиков
11 апр49
12 апр36
13 апр36
14 апр36
15 апр36
16 апр36
17 апр36
18 апр36
20 апр36
22 апр36
26 апр36
27 апр36
28 апр36
29 апр36
30 апр36

Количество постов

35 0.0%
Количество постов
ДатаПостов
12 апр35
13 апр35
14 апр35
15 апр35
16 апр35
17 апр35
18 апр35
20 апр35
22 апр35
26 апр35
27 апр35
28 апр35
29 апр35
30 апр35

Средние просмотры на пост

107 0.0%
Средние просмотры на пост
ДатаПросмотров
12 апр107
13 апр107
14 апр107
15 апр107
16 апр107
17 апр107
18 апр107
20 апр107
22 апр107
26 апр107
27 апр107
28 апр107
29 апр107
30 апр107

Посты из канала

https://www.facebook.com/100063771467121/posts/648847157250994/?mibextid=olzBXvUI1sX9VlMe
የህወሓት አመራሮች ሀገር የመሩ ፣ የትኛውም ሀገር ቢሄዱ ሆነ ጥገኝነት ቢጠይቁ ተቀባይነት የሚያገኙ ... የፖለቲካ ፣ የዲፕሎማሲ ሆነ ወታደራዊ ጉዳዮች ላይ ልምድ ያላቸው ናቸው።በትግራይ ጦርነት ወቅት አንድም የትግራይ ህዝብ መሪዎች በInterpol አልተፈለጉም። ህዝባቸውን ጥለው ከሀገር አልወጡም። አውሮፓና አሜሪካን ተቀምጠው በምቾት አለም ሆነው ትግል እንመራለን አላሉም። ሁሉንም ነገር ከወገናቸው ከህዝባቸው ጋር በረሃ ገብተው ፣ ተጎሳቁለው ፣ ከምቾት አለም ወጥተው ፊትለ...
Meqe toobokoy Amahaak gubal tablen idalti qumar m.d yacya xiqsita Kimal carra biyassâ caafatal bayeeh kay buxah mari kaa waamih sabbitih kaa yuble mari yenek kay xaagu le mari yenek tamahaak gubal siinih daffesneh nan silki raqhmil haak kay buxah mara tayasixxigeenim massakaxxaay konnabna luk sin es...
#የአዋሽ_ወንዝ_ተቃርኖ ወንዞ ሞልተዋል ፣ የበልጉ ዝናብ በአፋር እየዘነበ ነው። የአዋሽ ወንዝ ከዝቋላ ተስኖቶ 1200 ኪሎሜትሮችን ተጉዞ ጎረቤት ጁቡቲ አዋሳኝ በአፋር ክልል በአፋምቦ ወረዳ በአቢሐይቅ ላይ ይጠነቀቃል። የአዋሽ ወንዝ ማለት ከአፋር ህዝብ ህይወት ጋራ የተቆራኘ ፣ ምትክ የሌለው ፣ የመኖር ህልውና ነው። ይህ በእንደዚህ እንዳለ ግን የአዋሽ ወንዝ ከ2012 አመት ወዲህ ለአፋር ህዝብ የመኖር ህልውና ብቻ ሳይሆን በየአመቱ ዝናብ በዘነበ ቁጥር የአዋሽ ወንዝ ዳ...
ሰበር መረጃ‼️ የግርማ የሺጥላን ህይወት በጎዳና ላይ ያስቀረው በለጠ ጋሻው የተባለ የፅንፈኛ ሀይሉ ቡድን መሪ ነው:: ክፍል 1 ነገሩ እንዲህ ነው ለአማራ ህዝብ እልፍ ሲልም ለሀገሩ ደከመኝ ሰለቸኝ የማይለው የአማራ ብልጽግና ጽ/ቤት ሀላፊ ግርማ የሺጥላ በትውልድ ቅየው በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ አንድም ቤተሰቦቹን በሌላ በኩል ደግሞ የቀየውን ማህበረሰብ የሰላምና የልማት ጥያቄዎች ተቀብሎ ለመፍታት ሲያወያይ ቆይቶ ሀገር ሰላም ነው ብሎ ከቤተሰቦቹ፡ከስራ ባልደረቦቹና ...
በአማራ ክልል ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ ስልጣንን በኃይል ለመቆጣጠር በሚጥሩ ጽንፈኛ ኃይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደ ነው፦ የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ************************* በአማራ ክልል ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን በማፍረስ ክልላዊ ስልጣንን በኃይል ለመቆጣጠር በሚጥሩ ጽንፈኛ ኃይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ለመ...
በሀረሪ ክልል ሲካሄድ የነበረው 1444 ሂጅራ የሸዋል ዒድ በዓል በሰላም ተጠናቋል።************************************በበአሉ ላይ የአጎራባች ክልሎች ማለትም የአፋር የሱማሌ የኦሮሚያና ድሬድዋ መስተዳደር ተሳተፊ የነበሩ ሲሆን የሀረሪ ክልል መንግስት በበአሉ ተሳታፊ ለነበሩ ክልሎች የባህል ማአከል መገንቢያ የሚውል የ250 ካ.ሜ የቦታ ካርታ በስጦታ አበርክቷልHarari ummattah Rakaakayih doolat Qafar Qaada fantena e...
"ጥቁሩን ጠባሳ በማጥፋት ለነገው ማሠብ ይገባናል"- የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሐጂ አወል አርባ ******************ትግራይ ከተጓዙ የክልል መስተዳድሮች መካከል አንዱ የሆኑት የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሐጂ አወል አርባ በጦርነት ምክንያት የተፈጠረውን ጥቁሩን ጠባሳ በማጥፋት ለነገው ማሠብ ይገባናል ሲሉ ተናገሩ።ጥቁሩን ታሪክ በአረንጓዴ የልማት ሥራ መተካት ይገባናል ያሉት ሐጂ አወል አርባ፤ ቁጭ ብለን በመመካከር በጋራ ችግሮችን መፍታት ይገባል ብለዋል።E...
ይድረስ ፦ ለሚመለከተው ሁሉ ። ይሄን ድምፅ ተቀለቀሉ 🙏=====================================በሰሜኑ ጦርነት ወቅት በአፋር አደአር ወረዳ/ደርሳ ጊታ ቀበሌ ተቀብሮ በቀረ ፈንጅ በየቀኑ የሰው ህይዎት እያለፈ ነው። ስለሆነም በፈንጅ እየረገፈ ላለው ህዝብ አስቸኳይ መፍትሔ ያስፈልጋል ። ለኢፌድሪ መከላከያ ሚኒስቴር ፦ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ፦ ለሲቪክ ማህበራት በሙሉ ፦ ለሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ፦ለኢትዮጵያ የሚዲያ ተቋማት በሙሉ ፦ ...
ሰውየው ንቁ፣ ደፋር እና ላመነበት ነገር ወደኋላ የማይል ነበር። በራሳቸው ሰዎች ጀግና የሆኑ ፅፈኞች ሸኙት። ለቤተሰቡ መፅናናትን እንመኛለን!
የአፋር ብልጽግና ፖርቲ ሴቶች ሊግ አባላት ለህዳሴ ግድቡ ግንባታ የሚውል ከ10ሚሊዩን ብር በላይ ገንዘብ ማሰባሰቢያ መድረክ ዛሬ በይፋ አስጀመሩ!!በመድረኩ ላይ የተገኙት የአፋር ብልጽግና ፖርቲ ሴቶች ሊግ ሃላፊዋ ወይዘሮ Urtiya Yayiso እንደገለጹት የአፋር ሴቶች የህዳሴ ግድቡ ግንባታ ከተጀመረበት ግዜ ጀምሮ በተለያዩ መስኮች ድጋፍ እያደረጉ መሆኑ በመግለፅ ይህን ድጋፋቸዉንም የበለጠ አጠናክሮ በመቀጠል በቀጣዩቹ ሁለት ወራት እሰከታችኛዉ የአስተዳደር እርከን ድረስ የሚ...