Добавить в каталог
Темная тема
0
Канал ስነ ውበት в Telegram

ስነ ውበት

@aczbe
КаналДругоеПубличный
Перейти в канал
Перейти в канал
115Подписчиков
июл 2025Добавлен
РусскийЯзык

Описание

Канал ስነ ውበት посвящён всем аспектам красоты и ухода. Здесь можно найти простые и эффективные советы по поддержанию внешнего вида, рекомендации по использованию натуральных средств, а также интересные идеи для домашних SPA-процедур. Присоединяйтесь к обсуждению!

Статистика

Рост подписчиков

115 7.3%
Рост подписчиков
ДатаПодписчиков
11 апр124
12 апр117
13 апр117
14 апр117
15 апр117
17 апр117
19 апр116
22 апр116
23 апр116
25 апр116
26 апр116
28 апр116
29 апр116
30 апр116
1 май115
2 май115
4 май115

Количество постов

37 0.0%
Количество постов
ДатаПостов
12 апр37
13 апр37
14 апр37
15 апр37
17 апр37
19 апр37
22 апр37
23 апр37
25 апр37
26 апр37
29 апр37
30 апр37
1 май37
2 май37
4 май37

Средние просмотры на пост

909 0.8%
Средние просмотры на пост
ДатаПросмотров
12 апр902
13 апр904
14 апр904
15 апр904
17 апр904
19 апр905
22 апр906
23 апр907
25 апр907
26 апр907
29 апр908
30 апр908
1 май909
2 май909
4 май909

Посты из канала

https://www.facebook.com/groups/401689467927561/permalink/1007535127342989/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
https://vm.tiktok.com/ZM2a2bgpX/
sunscreen (የፀሀይ መከላከያ) እጅግ በጣም አስፈላጊ ምርት ነው ፀሀይ ጎዳችንን እንዳይጎዳው ይከላከልናል #የፀሃይ መከላከያ በሁለት ይከፈላል ናቹራል እና ኬሚካል natural(ናቹራል)ሰንስክሪን የበለጠ ተመራጭ ቢሆንም ሰው የሚጠቀመው ኬሚካሉን ሰንስክሪን ነው ፊት ላይ ነጭ ሆኖ ስለሚታይ ተመራጭ አይደለም ፊታችን ላይ ጥቋቁር ነጠብጣብ:ማዲያት : ብጉር እና ሴንሴቲቭ እስኪን ካለን ናቹራል ሰንስክሪን መጠቀም አለብንፊታችን ላይ ነጭ እንዳይሆን መጀመሪያ ሞስቸራይዘር ተቀብ...
ድንችን ለማዲያት ፈቅፈቆ ውሃውን ከትንሽ ጠብታ ሎሚ ጋር መቀባት በቀን ለ 4 ሰዓት በማቆየት መታጠብ
ቺያ ሲድ ለጤና ለፀጉር እድገት ለፊት ውበት በተለይ ለጤና ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው በውስጡ ፋይበር,ኦሜጋ 3,ፍቲ አሲድ,ካልሺየም አለው ለልብ ጤንነት ኮሌስትሮንን በከፍተኛ ሁኔታ ለመቀነስ ክብደት እንድንቀንስ ይረዳናል በቀን የሚያስፈልገን አንድ የሾርባ ማንኪያ ብቻ ነው ከዛ በላይ መውሰድ የለብንም በጁስ እና ከሰላጣ ጋር መመገብ እንችላለን የራሀብ ስሜት እንዳይሰማን ያደርጋል❤
ለፎረፎር picture ሩ ላይ ከምታይዋቸው በተጨማሪ ሎሚ እና Apple vinger ውህዳችን ውስጥ ጨምረን መጠቀም
እርጎ ለጤና ከሚሰጠው ጥቅም በተጨማሪ ለፊታቸን የበዛ ጥቅም አለው በዋናነት ማድያትን ለማደብዘዝ ,በፀሀይ የተጎዳን ፊት ወደ ቀድሞ መመለስ ፊታችን ቶሎ እንዳያረጅ እና ሌሎችም አዘጋጅጀት፦አርጎ አንድ የሻይ ማንኪያ ብቻውን ተቀብቶ ከ 10ደቃቂ በኋላ መታጠብ 2ኛ እርጎና አረንጓዴ ሻይቅጠል አንድ ላይ አርጎ መቀባት ደረቅ ሲል መታጠብበተጨማሪም ከእርድ እና ቀሲል ጋር አርጎ አና ከተለያዩ ውህድ ጋር መጠቀም እንችላለን
የፊት የቆዳ አይነቾች እና በ ዋናነት በ 5 ይከፈላሉደረቅወዛምኖርማልሴንሴቲቭኮንብኔሽን የቆዳ ታይፖችንን ለማወቅ ፊታችንን በሳሙና ታጥበን ለ 2ሰዓት በጠበቅ ከጨመደደን ደረቅ ቆዳ ነው ያለን ማለት ነውወዝ ካለዉ ወዛም ነው ምንም አይነት ለውጥ ካላየን ኖርማል ቆዳነውግንባራቸን እና አፍንጫችንን አከባቢ ብቻ ወዝ ኖሮት ሌላው ደረቅ ከሆነ ኮንብኔሽን ነው ሴንሴቲቭ የሚሆነው በተለያዩ መንገዶች ቆዳችን ሲጎዳ ነውለሁሉም skin type ሳሙና አይመከረም በውስጡ ብዙ ኬሚካል ስለሚ...
📷 2 изображений
ፊትን ፍክት የሚያረግ የተልባ ውህድ አዘገጃጀት በመጀመሪያ ተልባዉን በሁለት መንገድ ማዘጋጀትተግማሹን ቀቅለን እናጠለዋለንግማሹን ቆልተን እንፈጨዋለን ከዛ ከሁለቱም አነድ አንደ ማንኪያ አርገን በደንብ ማዋሀዱ እና ንፁህ ፊት ላይ መቀባት የቀረዉን ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ
Channel photo updated
📷 2 изображений