67Подписчиков
июл 2025Добавлен
РусскийЯзык
Описание
Канал "አጫጭር ታሪኮች" предлагает увлекательные и познавательные истории о различных событиях и фактах. Здесь вы найдёте мудрые советы из прошлого, интересные исторические анекдоты и ценные уроки для современности.
Статистика
Рост подписчиков
67▼ 17.3%
| Дата | Подписчиков |
|---|---|
| 11 апр | 81 |
| 12 апр | 70 |
| 13 апр | 70 |
| 14 апр | 70 |
| 17 апр | 70 |
| 18 апр | 70 |
| 20 апр | 70 |
| 21 апр | 69 |
| 22 апр | 69 |
| 25 апр | 69 |
| 26 апр | 69 |
| 28 апр | 68 |
| 29 апр | 68 |
| 30 апр | 67 |
| 1 май | 67 |
| 2 май | 67 |
| 3 май | 67 |
Количество постов
92▲ 0.0%
| Дата | Постов |
|---|---|
| 12 апр | 92 |
| 14 апр | 92 |
| 17 апр | 92 |
| 18 апр | 92 |
| 20 апр | 92 |
| 21 апр | 92 |
| 22 апр | 92 |
| 25 апр | 92 |
| 26 апр | 92 |
| 28 апр | 92 |
| 29 апр | 92 |
| 30 апр | 92 |
| 1 май | 92 |
| 2 май | 92 |
| 3 май | 92 |
Средние просмотры на пост
691▲ 0.1%
| Дата | Просмотров |
|---|---|
| 12 апр | 690 |
| 14 апр | 690 |
| 17 апр | 691 |
| 18 апр | 691 |
| 20 апр | 691 |
| 21 апр | 691 |
| 22 апр | 691 |
| 25 апр | 691 |
| 26 апр | 691 |
| 28 апр | 691 |
| 29 апр | 691 |
| 30 апр | 691 |
| 1 май | 691 |
| 2 май | 691 |
| 3 май | 691 |
Посты из канала
10 окт 18:20
ታሪኮቹን ስለማቆይባቹ በጣም ይቅርታ ተማሪ ስለሆንኩ ስለማይመቸኝ ነው ከዚ ቡሀላ ግን በቻልኩት መጠን ቶሎ ለመልቀቅ እሞክራለው ስለምትከታተሉልኝ አመሰግናለሁ ♥
866
10 окт 18:17
" እንደምታውቂው የልጄ እጮኛ እዚ ነው ያለችው ደግሞን ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ወዲያው ነው እንዲጋቡ ማረጋቸው..." ' እና እኔ ምናገባኝ ቆይ' እያልኩ በውስጤ " እና ዛሬ ልጄ ለፍቅረኛው ታገቢኛለሽ ወይ ብሎ ይጠይቃታል ስለዚህ እዚህ ልዩ ቀን ላይ ጎረቤቶቼ እዲታደሙ እፈልጋለው ያው እንግዲ ያንቺ ስራ የሚሆነው..." ብዙም እየሰማሇት አልነበረም ግን ቀጥሎ ያለችው "ያው ጎረቤቶቼን ያው የነ አቤልን ቤተሰብ እና የነ ሳባ ቤተሰብ " አሁን ነበር ግራ የገባኝ " ማለት?" አል...
814
28 авг 07:10
...." ቆይ እኔን ሊያሳብዱኝ ነው እንዴ ትቆያ ምናገባኝ ደሞ እኔ እሷ ኖረች አልኖረች ያገባኛል አያገባኝም " እያልኩ እየተነጫነችኩ እየተራመድኩ " ቆይ እሺ እዚ ሁሌ ላያቸው ነው?" ከዛ ቡሀላ እዩኤልንም ሀናንም ላለማየት ባያቸውም ኮስለር ብዬ እንዳላየ ስራዬን መስራት ተያያዝኩ እስከመቼ ነው ምሸሸው የመጨረሻ ስራዬ የእዪኤልን ልብስ ማስተካከል ነበር የኔ ስራ አልነበረም ግን ካቲ የኔን ስራ ሲያግዝ ሰአቱ ሄዷል ለዛ ወደ ዛው አመራው አሁን 7ሰአት አልፏል ሰላም አልመጣ...
821
20 май 01:45
የህልም አለም ክፍል 13እ እዮኤል እዚ ምን ይሰራል እጄ እየተንቀጠቀጠ ነው ማውራትም ሆነ እራሴን ችዬ መቆም አልቻልኩም በመሀል የተፈጠሩት ነገሮች ሁሉ አይምሮዬ ውስጥ ይዞሩ ጀመር የነ ሀና ጉዳይ መናፈሻ ውስጥ የሰማሁት ነገር እሺ ምን ላድርግ በዚ ሰአት መሬት ተከፍታ ብቱጠኝ ደስታዬ ነበር በመሀል የሰአቱ ጉዳይ ትዝ አለኝ ያሉኝ ስራዎች ብዙ ናቸው ከዛ ቀስ በቀስ ወደ ራሴ መመለስ ጀመርኩ ከዛ ለመረጋጋት እየሞከርኩ ቆምኩ ከዛ ግን እጄን መያዙን ሁለታችንም እረስተነው ነ...
770
19 май 16:51
......ቦታው ጭር ያለ ነው በዛ ላይ ዝምብዬ ልሂድ እንኳን እንዳልል ሁለት መንገድ አለው ወይኔ ሰአቱ እኮ በጣም ሄዷል እያንዳንዷ ደቂቃ የወይዘሮ ሰላምን ጩኸት ነበር የምታስታውሰኝ፡፡ ተመልሼ ልጠይቀው... አይ ይቅር ...ልጠይቀው ..አይ እያልኩ ከተንገራገርኩ ቡሀላ አይ ይቅርብኝ በቂ ድራማ ሰርቻለሁ ብዬ ቀና ብዬ ህንፃውን ለመፈለግ ወሰንኩ በግራ በኩል ጭራሽ የሚመስለው የለም በቀኝ በኩል አው እሱ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ምንም ሳላስብ በቀኝ በኩል መሮጥ ጀመርኩ...
698
5 май 06:20
leave a commenthttps://t.me/+kLjE9_zVXt5kOTU0
582
5 май 03:05
የህልም አለምክፍል 12 ጎሽ ሳራ ጎሽ በጣም ጎበዝ ነኝ ዞሬ ዞሬ እዚው ነኝ አሁን ምንድነው ምለው ምንድነው ማረገው ቆይ የሰው ቤት በአጥር መዝለሌ ሳያንስ ጭራሽ ተይዤ ወይኔ እመቤት ሰላም እመቤት ሰላም ገደለችኝ...እያልኩ እጁ ላይ ያለውን ቁልፍ እያየው ፈዝዤ "ምናልሽኝ " የሚል ድምፅ ነበር ያነቃኝ እ ምናልኩ ማለቴ እባክህ እንደወጣ ፍቀድልኝ አሁን መሄድ አለብኝ እባክህ አልኩት፡፡ "ውይ ከሄድሽማ ይደብረኛል እዚ ምሰራው የለኝም " አለኝ፡፡ አንተ ይደብረኛል ትላለህ...
578
7 дек 02:55
ስላክቹ የተመረተበትን ቀን ለማወቅ ስትፈልጉ መደወያ ውስጥ ገብታችሁ *# 12580*369# በመጫን RF የሚለው ላይ ማንበብ ትችላላችሁ@Betsishoh
541
27 ноя 04:39
መፅሀፉን በመስጠት ፋንታ ከት ብሎ መሳቅ ጀመረ እኔም ካሁን አሁን ያቆማል እያልኩ እጄን እንደዘረጋው ቀረው፡፡ ግራ ሲገባኝ ኮስተር ብዬ ምንድነው ሚያስቅህ አልኩት መሳቁን አቆመና ሰላም ቤት ነው ምሰሪው አለኝ አዎ ግን እንዴት አወኩ አልኩት፡፡ ውይ ሳራ እንዴት አያቅም ጎረቤታሞች አደሉ እንዴ ብዬ ለራሴ እያሰብኩ እያለ ወይ ሳራ ወዳ አደለማ አለኝ ምኑ ስለው ያው ሰላም በአዲሷ ሰራተኛ ሁሌ እንደምትናደድ ትነግረኛለች አለኝ፡፡ ከዛ ወደ እኔ በጣም እየተጠጋ ቆይ ግን አንቺ እ...
605
9 окт 16:49
.... እ እኔ እኔ እ እኔ እያልኩ መርበትበት ጀመርኩ፡፡ ቆይ ቆይ በርግጠኝነት ከነዛ ሴቶች መሀል አትሆኝም፡፡ አለኝ ዙሪያዬን እየተመለከተ ለማውራት ፈልጌ አፌን ከፈትኩና ምለው ቃል ሳጣ መልሼ ዝም አልኩ ስለምን ሴቶች እንደሚያወራ ግን አልገባኝም ነበር፡፡ በደ አይኔ በጣም ሲያፈጥብኝ አይኔን ጨፈንኩት፡፡ መ መፅሀፍ መፅሀፍ ፈልጌ ነው አልኩት አይኔን ሳልገልጥ፡፡ ደሞ እንደዚ ቅረቢው አሉሽ ቆይ ማሚ library ከፈተች እንዴ አለኝ፡፡ ቀስ ብዬ አይኔን ገለጥኩ ልጁ ግን የ...
630
2 окт 19:46
Channel name was changed to «አጫጭር ታሪኮች»
2 окт 19:45
Channel photo updated