27.8KПодписчиков
июл 2025Добавлен
РусскийЯзык
Описание
Канал "Abel Birhanu የወይኗ ልጅ" создан для общения о жизни, культуре и событиях, интересующих молодежь. Здесь можно найти актуальные обсуждения, полезные советы и вдохновляющие истории. Откройте для себя мир, который объединяет разные голоса и идеи!
Статистика
Рост подписчиков
27 777▼ 5.8%
| Дата | Подписчиков |
|---|---|
| 11 апр | 29 500 |
| 12 апр | 27 946 |
| 13 апр | 27 938 |
| 14 апр | 27 939 |
| 15 апр | 27 935 |
| 16 апр | 27 926 |
| 17 апр | 27 913 |
| 18 апр | 27 899 |
| 19 апр | 27 897 |
| 20 апр | 27 885 |
| 21 апр | 27 873 |
| 24 апр | 27 846 |
| 25 апр | 27 827 |
| 26 апр | 27 823 |
| 27 апр | 27 810 |
| 28 апр | 27 802 |
| 29 апр | 27 803 |
| 30 апр | 27 799 |
| 1 май | 27 791 |
| 2 май | 27 777 |
Количество постов
12 451▲ 0.0%
| Дата | Постов |
|---|---|
| 11 апр | 12 451 |
| 12 апр | 12 451 |
| 13 апр | 12 451 |
| 14 апр | 12 451 |
| 15 апр | 12 451 |
| 16 апр | 12 451 |
| 17 апр | 12 451 |
| 18 апр | 12 451 |
| 19 апр | 12 451 |
| 20 апр | 12 451 |
| 21 апр | 12 451 |
| 24 апр | 12 451 |
| 25 апр | 12 451 |
| 26 апр | 12 451 |
| 27 апр | 12 451 |
| 28 апр | 12 451 |
| 29 апр | 12 451 |
| 30 апр | 12 451 |
| 1 май | 12 451 |
| 2 май | 12 451 |
Средние просмотры на пост
28 064▲ 1.3%
| Дата | Просмотров |
|---|---|
| 11 апр | 27 709 |
| 12 апр | 27 718 |
| 13 апр | 27 727 |
| 14 апр | 27 773 |
| 15 апр | 27 782 |
| 16 апр | 27 836 |
| 17 апр | 27 836 |
| 18 апр | 27 845 |
| 19 апр | 27 855 |
| 20 апр | 27 873 |
| 21 апр | 27 882 |
| 24 апр | 27 936 |
| 25 апр | 27 964 |
| 26 апр | 27 973 |
| 27 апр | 27 991 |
| 28 апр | 28 000 |
| 29 апр | 28 027 |
| 30 апр | 28 036 |
| 1 май | 28 045 |
| 2 май | 28 064 |
Посты из канала
28 янв 04:22
መጽሐፌ አማዞን ላይ መሸጥ ጀመረ 🙏ዩቲዩበር መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ አሜሪካ ካናዳ አውሮፓ እሲያ መካከለኛው ምስራቅ ለምትገኙ አማዞን ላይ Abel Birhanu ብላችሁ ብትፈልጉ ታገኙታላችሁ ወይም ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://a.co/d/eBoPWgIአመሰግናለሁ
33.9K
📷 1
21 янв 10:44
✨✨የዩትዩብ ሚስጥሮች መፅሃፍ ✨✨📚ስለዩትዩብ ምንነት 📚ተፅዕኖ ፈጣሪነት 📚ስለ ዩቲዩብ አልጎሪዝም 📚እንዴት በአጭር ጊዜ ስኬታማ ዩቲዩበር መሆን ይቻላል📚በዩቲዩብ ስንት ብር ይገኛል📚ምን ቪዲዮ ልስራ📚 ተምኔል እንዴት ይሰራል ?📚 ዩቲዩብ ለመጀመር ምን ያስፈልጋል?📚የዩቲዩብ ህጎች ምንድናቸው? ለሚለው ሁሉ ምላሽ የያዘ መጽሐፍ ሲሆን ከ8 አመት በላይ ዩቲዩብ ላይ ከነበሩት ልምዶች ውጤቶችና ስህተቶቼ ከዩቲዩብ ትምህርት የተፃፈ ነው። ✅ በአጠቃላይ መጽሃፉ ዮቲዩብ...
34.0K
📷 1
4 янв 17:13
ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱ ተገለፀ******በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው የኢፌዴሪ ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል። በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የሚገኘው የመሬት መንቀጥቀጥ በስኳር ፋብሪካው አስተዳደር ህንፃ፣ በኃይል ማስተላለፊያ ክፍል፣ የላብራቶሪ እና ኤሌክትሮ ሜካኒካል ክፍል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስተናገዱን የፋብካው ስራ አስኪያጅ አቶ አሊ ሁሴን ኡመር ተናግረዋል። የመ...
29.0K
📷 7
4 янв 00:09
አሁን ለሊት 9:56 የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ እስከዛሬ ከተመዘገበው መጠን ከፍ ያለ ሆኗል በሬክተር ስኬል 5.8 ማግኒቲውድ ሆኖ ተመዝግቧል።በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ከለሊቱ 9:53 መድረሱን የአውሮፓ ሜዲትራንያን ሴይስሞሎጂ ማዕከል (EMSC) አስታወቀ። ሰሞኑን ሲከሰቱ ከነበሩት የመሬት መንቀጥቀጦች ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው ርዕደ መሬት፤ ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ተሰምቷል።
22.2K
4 янв 00:07
ለሊት 9:53 ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ በቆይታውም በአይነቱም ከባድ ነበረ
21.1K
7 ноя 04:17
መሰልጠን 😍 " ዛሬ ፕሬዘዳንት ባይደን ደውሎልኝ ነበረ በጣም ጥሩ ውይይት አርገናል እንኳን ደስ አለህ ብሎኛል ካማላም ደውላልኝ ነበር በጣም ጥሩ ውይይት አርገናል በጣም አመሰግናለሁ " ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ
37.2K
📷 1
7 ноя 03:18
መሰልጠን 😍" ውጤቱ አሳዛኝ ነበር የምንጠብቀው አልሆነም ግን የምርጫውን ውጤት በፀጋ መቀበል አለብን ተመራጩን ፕሬዘዳንት ትራምፕ ዛሬ አግኝቼዋለሁ ላገኘው ድል እንኳን ደስ አለህ ብዬዋለሁ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር እንዲኖር አብረን እንደምንሰራ ተነጋግረናል መልካም የስልጣን ዘመን እንዲሆንለት እመኛለሁ " በምርጫው የተሸነፉት ካማላ ሀሪስ
33.6K
📷 1
6 ноя 10:40
ካማላ ሀሪስ ከ 1988 ወዲህ ዝቅተኛ ድምፅ ያገኙ የመጀመሪያ የዲሞክራቶች ተወካይ ሆነው ከባድ ሽንፈት ደርሶባቸዋል። ለምርጫው የተዘጋጀውን የካማላን ፓርቲ ደጋፊዎቹ ሁሉም ትተው ወተዋል።ካማላ ሀሪስ ከ 1988 ወዲህ ዝቅተኛ ድምፅ ያገኙ የመጀመሪያ የዲሞክራቶች ተወካይ ሆነው ከባድ ሽንፈት ደርሶባቸዋል። ለምርጫው የተዘጋጀውን የካማላን ፓርቲ ደጋፊዎቹ ሁሉም ትተው ወተዋል።
28.1K
📷 4
6 ноя 09:41
ዶናልድ ትራምፕ ቀጣዩ የአሜሪካ ምርጫ አሸናፊ መሆናቸው ተረጋገጠ
25.8K
📷 1
6 ноя 07:39
የትራምፕን ድል ተከትሎ የኢትዮጵያ 🇪🇹 የፈረንሳይ 🇫🇷 የእስራኤል 🇮🇱 የኤልሳቫዶር 🇸🇻 የሀንጋሪ 🇭🇺 መሪዎች ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት ለትራምፕ ልከዋል ።
22.7K
📷 1
6 ноя 07:06
የትራምፕን ድል ተከትሎ የሩሲያ ስቶክ ማርኬት ከአመታት በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ። ትራምፕ የሩሲያ ወዳጅ ከመሆናቸውም በላይ ጦርነቱን እንደሚያስቆሙ መናገራቸው ይታወቃል።የትራምፕን ድል ተከትሎ የሩሲያ ስቶክ ማርኬት ከአመታት በኋላ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ። ትራምፕ የሩሲያ ወዳጅ ከመሆናቸውም በላይ ጦርነቱን እንደሚያስቆሙ መናገራቸው ይታወቃል።
21.1K
📷 3